አሁንም በወቀሳ ሊገድሉን ነው

  ከዚህ በታች “አታች” ያደረግኩት የጦማር ማስታወሻ የተፃፈው በአውሮፓውያኑ ዲሴምበር 2016 ላይ ነው፡፡ ዛሬ ወደስራ እየሄድኩ ታክሲ ውስጥ የተከፈተው ሬድዮ ላይ የሰማሁት ነገር ምናልባት ይሄ ሀሳብ ዛሬም ሬሌቫንት ሳይሆን አይቀርም ብዬ እንዳስብ አደረገኝ እና በቀጣዮቹ አንዱን ቀን (ወይም በጨረስኩ ግዜ) ሼር የማደርገውን  ዴፊነትሊ ሬሌቫንት ኤንትሪ እስክጨርስ ድረስ ያቆየን ብዬ መልሼ አመጣሁት፡፡ ስለኔ ትውልድ ኢንግሊዘኛ አጠቃቀም…